ሰናፍጭ

$49.95

ሰናፍጭ አዘገጃጀት የሚያስፈልጉ ነገሮች
1. አጃ 3 ኪሎ
2. ገብስ 1 ኪሊ
3. ስንዴ ½ ኪሎ
4. ቀይ ዘንጋዳ ማሽላ ½ ኪሎ
5. ድፍን ምሥር ½ ኪሎ
6. አክሪ አተር ½ ኪሎ
7. ጤፍ ¼ ኪሎ
8. የበነቆለ አብሽ 1/8

Description

አሠራሩ
1. አጃ፣ ገብስ፣ ስንዴ ተፈትነው ይደርቃሉ ይበጠራሉ ከዛም በደንብ እንዲደርቁ መደረግ አለበት ፡፡
2. አብሹ ቦንቆሎና ደርቅ ይዘጋጃል
3. ዘንጋዳ፣ ድፍን ምሥር፣ ያልተከካ አኩሪ አተር ከሌለ የተከካውም ይሆናል ጤፍ እነዚህ አህሎች ያለ አስፈላጊ የሆኑትን ቆሻሻ መልቀም ማበጠር በመቀጠልም ሁሉንም እጥብ አድርጎ በደንብ ማድረቅ ከዚህ በኋላ ሁሉንም እንደ አመቺነቱ ሞቅ ባለ ምጣድ፣ መጥባሻ ፣ ብረት ምጣድ ወይም ኦቭን ውስጥ በ200 የሙቀት መጠን ላይ እንደ እህሉ ሁኔታ እየአስገቡ ከ 20 – 30 ደቂቃ ማመስ ሁሉም ታምሶ ሲያልቅ እንዲቀዘቅዝ ማቆየት በዚህ ሁኔታ የተዘጋጀውን የሙቅ ወይም የአጥሚት እህል በጣም አድቅቆና አልሞ ወደ ዱቄትነት ሊቀይርል በሚል ወፍጮ ወይም ማሽን መፍጨትና ዱቀቴን በወንፊት በመንፋት ቆሻሻ ወይም ቀሪ ገለባ ካለው አስወግደን በንፁህና በደረቅ ዕቃ በመክተት ከድኖ ቀዝቃዛ ቦታ ማስ ቀመጥ እንደአስፈላጊነቱ
ማሳሰቢያ፡
– የመጠኑ መብዛት ሰማነስ እንደተጠቃሚው ፍላጎት ነው፡፡
– ከ 1 -8 የዘረዘርኳቸው እህሎች ባይሟሉም ያገኛሁትን ማስፈጨት ትችላላችሁ
– በዱቄትነት ከሚሸጡ ባልትና ሱቆች ያገኛችሁትን የዱቄት ዓይነት ገዝታችሁ አቀላቅሎ መጠቀም ይቻላል ከአጥሚት ወይም ከሙቅ ተብሎ

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “ሰናፍጭ”

Your email address will not be published. Required fields are marked *